Welcome to Lideta Subcity Youth and Sport Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

በሌሎች የልማት ስራዎች ያስመዘገብነውን ምርጥ ተሞክሮ በስራ ዕድል ፈጠራም መድገም ያስፈልጋል ሲል የልደታ ክ/ከተማ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ገለፀ!

ታህሳስ 16/04/2018 ዓ.ም, 2018
በሌሎች የልማት ስራዎች ያስመዘገብነውን ምርጥ ተሞክሮ በስራ ዕድል ፈጠራም መድገም ያስፈልጋል ሲል የልደታ ክ/ከተማ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ገለፀ ማህበሩ የስራ ዕድል ፈጠራን ውጤታማ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ተገኝቶ ንግግር ያደረገው የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ምክትል ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ተከስተ አያሌው እንደገለፀው መንግስት ለስራ ዕድል ፈጠራ ምቹ መድላድልን ዘርግቶልናል ብሎ ወጣቶች የተፈጠረውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ እንዳለባቸው ገልጿል። የልደታ ክ/ከተማ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ሰብሳቢ ቢኒያም አሸናፊ በበኩሉ በሌሎች የልማት ስራዎች ያገኘነውን ተሞክሮ በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ መድገም ይኖርብናል በማለት ገልጿል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች