Welcome to Lideta Subcity Youth and Sport Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

በልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ የግንዛቤ መድረክ ተካሄደ

ሀምሌ 18/11/18, 2018
በልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ የግንዛቤ መድረክ ተካሄደ በልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶችን የስራ ፈጠራ አቅም ለማሳደግ እና የኢኮኖሚ ተሳትፏቸውን ለማጠናከር ያለመ የወጣቶች የስራ እድል ፈጠራ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ላይ ወጣቶች የስራ ጠባቂነት አስተሳሰብን በመቀየር በራሳቸው ስራ ፈጣሪ እንዲሆኑ የማስገንዘብ፣ የመስሪያና የመሸጫ ቦታዎችን የመካፈል፣ እንዲሁም የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፎችን ማግኘት በሚችሉበት ሁኔታ ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በተጨማሪም በስራ ፈጠራ ውጤታማ የሆኑ ወጣቶች ተሞክሯቸውን ያካፈሉ ሲሆን፣ ወጣቶችን ወደ ስራ በማስገባት ሂደት የሚያጋጥሙ ማቆለጫዎችን ለማስወገድ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በቅንጅት ለመስራት ከስምምነት ተደርሷል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች