Welcome to Lideta Subcity Youth and Sport Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

በልደታ ክፍለ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ የትምህርት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ተጠናክሮ ቀጥሏል

ሀምሌ 11/11/2018, 2018
በልደታ ክፍለ ከተማ የክረምት የበጎ ፈቃድ የትምህርት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ተጠናክሮ ቀጥሏል በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኙ ተማሪዎችን የክረምት እረፍት ጊዜ ውጤታማ ለማድረግና ለቀጣዩ የትምህርት ዘመን በቂ ዝግጅት እንዲያደርጉ የሚያግዝ የክረምት የትምህርት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ። ይህንን የማጠናከሪያ ትምህርት ፕሮግራም የልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽሕፈት ቤት፣ የወጣቶች ማኅበር እና የትምህርት ጽሕፈት ቤት በጋራ በመተባበር ያዘጋጁት ነው። ይህ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት ተማሪዎች በትምህርታቸው የላቀ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ከመደገፍ ባሻገር፣ የዕረፍት ጊዜያቸውን ከልዩ ልዩ ሱሶችና ከተገቢ ያልሆኑ ልማዶች ነፃ ሆነው በዕውቀትና በበጎ ተግባር እንዲያሳልፉ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተገልጿል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች