• Vision

    የጽ/ቤቱ ራዕይ /Vision/

    በ2022 ዓ.ም ተሳታፊና ተጠቃሚ የሆነ ወጣት፣ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ማየት፡፡

  • Mission

    የጽ/ቤቱ ተልዕኮ /Mission/

    ማዕከላትና ማዘውተሪያ ስፍራዎችንማስፋፋትናአቅማቸውን በማጎልበት ማህበራትን በማጠናከር የንቅናቄና ተሳትፎ ፕሮግራሞችን በመዘርጋት ወጣቶችን በአመለካከትናበክህሎት በመቅረጽ ተሳታፊና ተጠቃሚ ማድረግ እን የስፖርት ልማትን ማዘመን ፡፡

  • Assets

    የጽ/ቤቱ እሴቶች /Values/

    ግልፅነት፣ተጠያቂነት፣

    ለለውጥ ዝግጁነት

    የላቀ አገልግሎት

    በቡድንመስራት፣

    ማህበረሰባዊነት፣

    ምቹና ተፈላጊ የስራ አግባብ ፣

    በእውቀትና በእምነት መምራት

    ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ

    ብቃት ያለው ስፖርተኛ