በልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ዋና ዋና አገልግሎቶች
- 1. የፍላጐት ዳሰሳ ጥናት ማካሄድ
- 2. ፕሮጀክት ማዘጋጀትና ሃብት ማሰባሰብ
- 3. ፕሮጀክት ማበልፀግ
- 4. ወጣቶች በተለያዩ አደረጃጀቶች እንዲደራጁ ማመቻቸት
- 5. ለወጣቶች የአቅም ግንባታ፤ የስልጠናና የቴክኒክ ድጋፎች መስጠት
- 6. ወጣቶች በኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማስቻል
- 7. የስፖርት ትምህርትና ስልጠና መስጠት
- የስፖርት ስልጠና ማንዋል ዝግጅት፣
- የባለሙያዎች ስልጠና፣
- የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት ስልጠና፣
- የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት፣
- 8. የስፖርት ህክምና አገልግሎት መስጠት
- 9.የህብረተሰብ አቀፍ ስፖርት ተሣትፎ ማካሄድ
- የስፖርት ለሁሉም ተሣትፎ ፕሮግራሞች ማካሄድ፣
- የህብረተሰብ ተሣትፎ ፍላጐት መለየትና ሠነድ ማዘጋጀት፣
- የሴቶች ስፖርት ተሣትፎ ማካሄድ፣
- የፓራሊምፒክ ስፖርት ተሣትፎ ማካሄድ፣
- የባህል ስፖርቶች ተሳትፎ ማካሄድ፣
- 10.የስፖርት ውድድር ማካሄድ
- የውድድር ካላንደርና ስታንዳርድ ማዘጋጀት፣
- የከተማ አስተዳደሩ ምርጥ ቡድን ቅድመ ዝግጅትና ውድድር፣
- ማትጋትና መሸለም፣
- 12. የስፖርት ልማት ሃብት