Welcome to Lideta Subcity Youth and Sport Office!       እንኳን ወደ ልደታ ክ/ከተማ የወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በሰላም መጡ!       ጽ/ቤቱ ስፖርትን ባህሉ ያደረገ ህብረተሰብ እና ተወዳዳሪና ውጤታማ የሆነ ስፖርተኛ ተፈጥሮ ለማየት ይተጋል!!
image
image
image
image
image

የልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በኢትዮጲያ ፕሪሜየር ሊግ ለሚሳተፈው የሴቶች እግር ኳስ ቡድንና በሊግ አንድ ለሚወዳደረው የወንዶች እግር ኳስ ክለብ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ።

የካቲት 07/06/18 ዓ.ም, 2018
የልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በኢትዮጲያ ፕሪሜየር ሊግ ለሚሳተፈው የሴቶች እግር ኳስ ቡድንና በሊግ አንድ ለሚወዳደረው የወንዶች እግር ኳስ ክለብ የትጥቅ ድጋፍ አደረገ። የልደታ ክፍለ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት በኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ ለሚሳተፈው የሴቶች እግር ኳስ ቡድንና በሊግ አንድ ለሚሳተፈው የወንዶች እግር ኳስ ክለብ የስፖርት ትጥቅ ድጋፍ አደርጓል። የጽ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አንተነህ በፍቃዱ እንደገለጹት በዘንድሮ በጀት ዓመት ከክለባችን የምንጠብቀው ዓላማና ግብ እንዲሳካ አስተዳደሩና ተቋማችን ያላሰለሰ ጥረትና ድጋፍ እያደረገ ነው ብለዋል። በጽ/ቤቱ የስፖርት ማህበራት ውድድር ቡድን መሪ አቶ ዮናስ ሰለሞን በበኩላቸው ለቡድኖቹ የሚደረገው ድጋፍ ለውጤታማነት ወሳኝነት ስላለው ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ገልፀዋል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች